ለእርስዎ የሚስማማዎትን የደንበኝነት ጥቅል ይምረጡ

በላኮመንዛ ገበያ 24 ሰአት ክፍት የሆነ ሱቅ ኖሮዎት በሚሊዮን ከሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ገዥዎች ጋር በመገናኘት ንግድዎን ያሳድጉ።

መሰረታዊ

1,500 ብር 1,200 ብር ለ 3 ወር

ይህ የጥቅል አይነት ለአዲስ እና አነስተኛ ድርጅቶች የሚመረጥ የጥቅል አይነት ነው።

ዝርዝር ለማንበብ ↓
20 የምርት አይነቶችን መልቀቅ ያስችላል ።
ለእያንዳንዱ ምርት 1 ፎቶ መልቀቅ ያስችላል
ትዕዛዝ ሲኖር ወደ ድህረገጽ ሳይገቡ በቀላሉ ቴሌግራም መልክት (Telegram notification) እንዲደርሶት ያደርጋል።
ለሚገጥምዎት ችግርም ይሁን ጠቅላላ መረጃ የ 24/7 ሙሉ ድጋፍን ከኛ ያገኛሉ
መሰረታዊ
የሚያገኙት ጥቅም
እስከ 20 ምርቶች
ለእያንዳንዱ ምርት 1 ፎቶ
24/7 ድጋፍ
በ ቴሌግራም ቦት የትእዛዝ ማሳወቂያ (Notification)

መደበኛ

2,500 ብር 2,000 ብር ለ 3 ወር

ይህ የጥቅል አይነት ለመካከለኛ ድርጅቶች እና ሱቆች የሚመረጥ የጥቅል አይነት ነው።

ዝርዝር ለማንበብ ↓
40 የምርት አይነቶችን መልቀቅ ያስችላል።
ለእያንዳንዱ ምርት 3 ፎቶ መልቀቅ ያስችላል
ትዕዛዝ ሲኖር ወደ ድህረገጽ ሳይገቡ በቀላሉ ቴሌግራም መልክት (Telegram notification) እንዲደርሶት ያረጋል።
የሽያጭ እድገት፣ የምርት አፈጻጸም እና የግብይት መረጃ የሚያሳይ chart ይኖረዋል
ከገዢዎች ጋር በቀጥታ የሚገናኙበት የመልዕክት ቦታ (message) ያካትታል
ለሚገጥምዎት ችግርም ይሁን ጠቅላላ መረጃ የ 24/7 ሙሉ ድጋፍን ከኛ ያገኛሉ
መደበኛ
የሚያገኙት ጥቅም
እስከ 40 ምርቶች
ለእያንዳንዱ ምርት 3 ፎቶ
24/7 ድጋፍ
በ ቴሌግራም ቦት የትእዛዝ ማሳወቂያ (Notification)
መሰረታዊ የትንታኔ ሰሌዳ Chart

ልዩ

4,000 ብር 3,200 ብር ለ 3 ወር

ይህ የጥቅል አይነት ለሁሉም ድርጅቶች, ሱቆች እና ኢንተርፕራይዞች ከትልቅ እስከ ትንሽ የንግድ ዘርፎች የሚመረጥ የጥቅል አይነት ነው።

ዝርዝር ለማንበብ ↓
100 የምርት አይነቶችን መልቀቅ ያስችላል።
ለእያንዳንዱ ምርት 5 ፎቶ መልቀቅ ያስችላል
ትዕዛዝ ሲኖር ወደ ድህረገጽ ሳይገቡ በቀላሉ ቴሌግራም መልክት (Telegram notification) እንዲደርሶት ያረጋል።
የሽያጭ እድገት፣ የምርት አፈጻጸም እና የግብይት መረጃ የሚያሳይ chart ይኖረዋል
ከገዢዎች ጋር በቀጥታ የሚገናኙበት የመልዕክት ቦታ (message) ያካትታል
ለሚገጥምዎት ችግርም ይሁን ጠቅላላ መረጃ የ 24/7 ሙሉ ድጋፍን ከኛ ያገኛሉ
የራሳችሁ የሆነ የ ድህረገጽ (website) ስም ከ ላኮመንዛ ጋር ተያይዞ ይኖራችኋል። ለምሳሌ:- Lakomenza.com/yourshop ይህም ማለት ለደንበኞችዎ የራስዎን ሊንክ በማጋራት የራስዎን ምርት በቀጥታ እንዲመለከቱ ይረዳል
ይህን ጥቅል ሲመርጡ በላኮመንዛ ገበያ ዌብሳይት ሱቆች ፔጅ ላይ ሱቅዎ ይቀመጣል ይህም ለገዥዎች በቀጥታ ሱቅዎን እና የእርስዎን ምርቶች በቀላሉ እንዲመለከቱና እንዲገዙ ይረዳል።
ልዩ
የሚያገኙት ጥቅም
እስከ 100 ምርቶች
ለእያንዳንዱ ምርት 5 ፎቶ
24/7 ድጋፍ
በ ቴሌግራም ቦት የትእዛዝ ማሳወቂያ (Notification)
የላቀ የትንታኔ ሰሌዳ Chart
Custom Domain (የግል የዌብሳይት ስም) አለው
ድርጅትዎ በ ሱቆች ዝርዝር ላይ ይቀመጣል

ተደጋጋሚ ጥያቄዎች

ስለ ደንበኝነት ጥቅል የተለመዱ ጥያቄዎች መልስ ያግኙ

አዎ፣ በማንኛውም ጊዜ እቅድዎን ማሳደግ ወይም መቀነስ ይችላሉ። ክፍያዎ አሁን ባለው የክፍያ ዑደትዎ ላይ በመመርኮዝ ይስላል።

በባንክ ትራንስፈር እንዲሁም በሞባይል ባንክንግ ማስተላለፍ ይችላሉ ለበለጠ መረጃ ሲመዘገቡ የምንቀበላቸውን ባንኮች ሲስተሙ ላይ ይመለከታሉ።