👤 የገዥ ግላዊነት ፖሊሲ ለገዥዎች
0 ይህ የግላዊነት ፖሊሲ በላኮመንዛ ገበያ ላይ የሚገዙ ደንበኞች ለሚሰጡት የግል መረጃ እንዴት እንደምንሰበስብ፣ እንዴት እንደምንጠቀም፣ እና እንዴት እንደምንጠብቅ ይገልጻል።
1. 👤 የምንሰበስበው መረጃ ለገዥዎች
1 የግል መለያ መረጃ – ስም፣ ኢሜይል፣ ስልክ ቁጥር፣ አድራሻ፣ የመለያ መረጃ፣ የክፍያ መረጃ፣ የእንቅስቃሴ መረጃ እና የግዢ ታሪክ ናቸው።m
2. የምንጠቀምበት መንገድ ለገዥዎች
2 የትዕዛዝ ሂደት ለማስተናገድ፣ የግል ልምድን ለማሻሻል፣ እና ለደንበኛ አገልግሎት ለመስጠት እንጠቀማለን።
3. 🍪 ኩኪዎች እና ጥቅማቸው ላኮመንዛ ገበያ ለምን ይጠቀማቸዋል ? ለገዥዎች
3 ኩኪዎች እንደ የመግቢያ ሁኔታ login ፣ በቅርጫት የተቀመጡ እቃዎች cart items ስለእርስዎ ያለውን መረጃ ለማስታወስ ድህረ ገጻችን በኮምፒውተርዎ ወይም ስልክዎ ላይ የሚያከማቹት ትንሽ የመረጃ ፋይሎች ናቸው። የእኛን ዌብሳይት በተደጋጋሚ ሲጠቀሙ የድህረ ገጹን አስራር በእርስዎ መረጃዎች አማካኝነት ቀላል በማድረግ የአሰሳ ተሞክሮዎን ያሻሽላሉ። ላኮመንዛ ገበያም ልክ እንደ ሌሎች የግብይት ድህረ ገጾች አለም አቀፍ ህጎች በሚፈቅዱት አሰራር መሰረት ኩኪዎችን ይጠቀማል። ይህም ደንበኞች የሚመለከቷችውን ምርቶች በመለየት በቀጣይ ጉብኝታቸው ተመሳሳይ ምርቶችን በቀላሉ እንዲያገኙ ይረዳል፣ የወደዷችውን ምርቶች በቀላሉ በቅርጫት እንዲያስቀምጡ እና በቀጣይ ሲመለሱ እንደገና መፈለግ ሳይጠበቅባቸው በቅርጫታቸው ውስጥ ያገኛሉ። ሊሎችም ተጨማሪ ጥቅሞችን እንዲያገኙ ይረዳል። ላኮመንዛ ገበያ የተጠቃሚዎቹን መረጃ ለሶስተኛ ወገን አሳልፎ አይሰጥም። ላኮመንዛ ገበያን ሲጠቀሙ መስማማትዎን እረጋግጠዋል።
4. የመረጃ ጥበቃ እና ደህንነት ለገዥዎች
4 መረጃዎች በ SSL መስጠራ ይጠበቃሉ፣ እና እንደ Telebirr ክፍያ አቅራቢ በታማኝ መንገድ ይተላለፋሉ።
5. የመረጃ አጠቃቃቀም ለገዥዎች
5 ከሻጮች ጋር የትዕዛዝ እና መላኪያ መረጃ ብቻ የምንጋራ ሲሆን ህጋዊ ጥያቄ ብቻ መረጃ እንሰጣለን።
7. የልጆች ግላዊነት ለገዥዎች
7 አገልግሎታችን ከ18 ዓመት በታች ለሆኑ አይፈቀድም ።
8. የፖሊሲ ለውጦች ለገዥዎች
8 ፖሊሲዎች በየጊዜው ሲቀየሩ ለውጦችን በአዲስ መልክ መመልከት አለባቸው።
9. ጥያቄ ወይም የበለጠ ማወቅ ከፈለጉ ለገዥዎች
9 ስለ የግላዊነት ፖሊሲ ጥያቄዎች በ support@lakomenza.com ያግኙን።o