ላኮመንዛ ገበያ

🛒

እንኳን ወደ ላኮመንዛ ገበያ በደህና መጡ።

ላኮመንዛ ገበያ ሀገር አቀፍ ሻጮችን ከገዥዎች ጋር የሚያገናኝ ምቹ የመስመር ላይ የገበያ ቦታ ሲሆን ይህም ሸማቾች መግዛት የሚፈልጉትን እቃ በፈለጉት ሰዓት እና ቦታ በአካል መገኘት ሳይጠበቅባቸው በቀላሉ የእጅ ስልካቸውን በመጠቀም ብቻ የሚፈልጉትን ምርት መሸመት የሚችሉበት ልዩ የገበያ ቦታ ነው።

ላኮመንዛ ገበያ