የአጠቃቀም ውሎች

ለደንበኞች እና ሻጮች የተለዩ የአጠቃቀም ሁኔታዎች

የደንበኛ አጠቃቀም ውሎች እና ደንቦች ደንበኞች

ይህ ክፍል በላኮመንዛ ገበያ ድህረገጽ ላይ ምርት ለሚገዙ ደንበኞች ሊያውቁት የሚገባቸውን መብቶች እና ግዴታዎች ያብራራል።

የአካውንት አስተዳደር

የአካውንት አስተዳደር እና የደህንነት መመሪያዎች

  • ገዢዎች ትክክለኛ እና እውነተኛ መረጃ(ስም፣ኢሜይል ፣ስልክ፣አድራሻ) ማስገባት አለባቸው።
  • የአካውንትዎን ይለፍ ቃል (ፓስወርድ) ሚስጥራዊነት መጠበቅ እና ለሶስተኛ ሰው አሳልፎ አለመስጠት የእርስዎ ሀላፊነት ነው።ላኮመንዛ ገበያ በምንም አይነት ምክነያት የደንበኞችን የይለፍ ቃል አይጠይቅም።
  • አላስፈላጊ የሆነ ክስተት ካገኘን ላኮመንዛ ገበያ አለምንም ማስጠንቀቂያ አካውንቶን የመዝጋት ሙሉ መብት አለው።

የግዢ ሂደት

የምርት ግዢ ሂደት እና ደንቦች

  • የምርት መረጃዎች (ዋጋ፣ ማብራሪያ፣ ምስሎች) በሻጩ የተሞሉ ናቸው
  • ትዕዛዝ ከተላለፈ በኋላ ለ24 ሰዓታት ያህል ማስተካከል ይችላሉ

መመለሻ እና መለወጥ

የምርት መመለሻ እና መለወጥ ደንቦች

  • ምርቶች በ7 የስራ ቀናት ውስጥ ሊመለሱ ይችላሉ
  • የተበላሸ ወይም የተሳሳተ ምርት ሙሉ የገንዘብ መመለሻ ይኖረዋል

የደንበኛ ግዴታዎች

ደንበኞች የሚገባቸው ግዴታዎች

  • ህጋዊ የክፍያ ዘዴዎችን ብቻ መጠቀም
  • የምርት እውነታዊ አስተያየት መስጠት

cookies

የምርት እውነታዊ አስተያየት መስጠት

የሻጮች አጠቃቀም ውሎች ሻጮች

ይህ ክፍል በላኮመንዛ ገበያ ድህረገጽ ላይ ምርቶችን ለመሸጥ የሚፈልጉ ሻጮች ሊያውቁ የሚገባቸውን መብቶች እና ግዴታዎች ያብራራል። አካውንት በመፍጠርዎ እነዚህን ውሎች እንደተቀበሉ ይቆጠራል።

የሻጭ ምዝገባ

የሻጭ ምዝገባ መስፈርቶች እና አካውንት አጠቃቀም

  • ሻጮች ትክክለኛ መረጃ(ስም፣የንግድ ፈቃድ፣የድርጅቱ ባለቤት መታወቂያ ፣ኢሜይል ፣ስልክ) ማስገባት አለባቸው።
  • አካውንትን ለሶስተኛ ወገን መስጠት ወይም የይለፍ ቃል ማጋራት የለባቸውም።

Product Requirements

Standards and requirements for products

  • All products must have accurate descriptions and images
  • Product prices must be the final customer price

Payment and Commission

Payment schedules and commission structure

  • 10-15% commission is taken from each sale
  • Payments are processed bi-weekly

Sales Accountability

Vendor responsibilities for sales

  • Vendors are fully accountable for their products
  • Return shipping costs for defective products are vendor responsibility

Vendor Rights

Rights and privileges of vendors

  • Right to set product prices and descriptions
  • Right to view sales reports and payment details

መብቶች

መብቶች

  • መብቶች